A poem to Birtukan

እሷ በእሷነቷ (ለብርቱካን)

ስሜነህ ታምራት - ከስዊድን

ወላድነት በእናት አንጀት ... ወደኋላ ሳይመልሳት

ወጣትነት ጊዜ ተሻምቶ ... በፍላጎት ሳያታልላት

ሀብት፣ በሥልጣን መከታ ... ዓይኗን ሸፍኖ ሳይደልላት

የሠላም ዘንባባ ጠውልጎ ... ስስ አጥንቷን ሳይወጋት

እውነት በሸፍጥ ተደብቆ ... በሀሰት ሳያሸንፋት

 

ሁሉ ... ንም ተቀብላ በእምነቷ

አሸንፋው ወጣች እሷ በእሷነቷ።


ስሜነህ ታምራት - ከስዊድን

This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ