ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ የሰኔ 15ቱን ግድያን አጣርቼ ጨረስኩ አለ

Berhanu Tsegaye

በ78 ተጠርጣሪዎች ላይ ክስ ሊመሠረት ነው

ኢዛ (ሐሙስ ኅዳር ፬ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. November 14, 2019)፦ ሰኔ 15 ቀን 2011 ዓ.ም. በአዲስ አበባና በባህርዳር ከተሞች በከፍተኛ መኮንኖችና የመንግሥት ባለሥልጣናት ላይ የተፈጸመው ግድያ በብርጋዲየር ጄኔራል አሳምነው ጽጌ የተቀነባበረ መኾኑን የጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ይፋ አደረገ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

በወልድያ ዩኒቨርሲቲ ሁለት ተማሪዎች ሞቱ

Woldia University

10 ቀላልና ከፍተኛ የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል

ኢዛ (ሰኞ ኅዳር ፩ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. November 11, 2019)፦ እስካሁን መንሥኤው አልታወቀም በተባለ ግጭት ሁለት የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መሞታቸውንና አሥር ተማሪዎች ደግሞ ቀላልና ከፍተኛ የአካል ጉዳት እንደደረሰባቸው ተገለፀ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ለሲዳማ ዞን ሕዝበ ውሣኔ መራጮች ዛሬ መመዝገብ ይጀምራሉ

Awassa

የምርጫ ምዝገባ ቁሳቁሶች በአንዳንድ የምርጫ ጣቢያዎች ባለመድረሳቸው ነው ለዛሬ የተዛወረው

ኢዛ(ሐሙስ ጥቅምት ፳፯ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. November 7, 2019)፦ የሲዳማ ዞን የክልልነት ጥያቄ ላይ ለሚካሄደው ሕዝበ ውሣኔ፤ የድምፅ ሰጪዎች ምዝገባ ዛሬ ጥቅምት 27 ቀን 2012 ዓ.ም. በይፋ ይጀመራል።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የመሩትን ልዑካን ከፕሬዝዳንት ትራንምፕ ጋር ተገናኙ

Gedu Andargachew with Trump

የህዳሴው ግድብ በዋሽንግተን ዛሬ በአሜሪካን ጥሪ ይመከርበታል

ኢዛ (ረቡዕ ጥቅምት ፳፮ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. November 6, 2019)፦ የኢትዮጵያ፣ የግብጽና የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በህዳሴው ግድብ ዙሪያ ዛሬ በዋሽንግተን መምከር ጀመሩ። ለዚሁ ውይይት የኢትዮጵያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የሚመሩት የልዑካን ቡድን ከትናንት በስቲያ ዋሽንግተን ገብቷል።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

የስናይፐር ጠብመንዣ አክሰሰሪዎች በቦሌ ኤርፖርት ሊገቡ ሲሉ ተያዙ

Sniper accessories caught at bole airport (November 05, 2019)

በዐረቢያ መጅሊስ ውስጥ ደብቆ ሊያስገባ የነበረው ተጠርጣሪ ግለሰብ በቁጥጥር ሥር ውሏል

ኢዛ (ማክሰኞ ጥቅምት ፳፭ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. November 5, 2019)፦ ሕገወጥ የመሣሪያ ዝውውር እየተስፋፋ መኾኑንና በተደጋጋሚ በፀጥታ ኃይሎች መያዙ ሲነገር የቆየ ቢሆንም፤ ዛሬ በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ተያዘ የተባለው የጦር መሣሪያ ግን አጀብ የሚያሰኝ ኾኖ ተግኝቷል።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

የሰላም ሚኒስቴር በሰሞኑ ግጭት የተጠረጠሩ ግለሰቦች እየተያዙ ነው አለ

Ethiopian Ministry of Peace

ስለሰላም መሥራትና በሕዝባችን መካከል መተማመን እንዲኖር መጣር ተገቢ ነው

ኢዛ (ሰኞ ጥቅምት ፳፬ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. November 4, 2019)፦ የሰላም ሚኒስቴር ሰሞኑን በተከሰቱ ግጭቶች ተሳታፊ ኾነዋል የተባሉ ተጥርጣሪዎችን በቁጥጥር ሥር እያዋሉ ስለመኾናቸው ገለጸ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ፕሬዝዳንቷ ቀይ መስመር መጣስ የለበትም እንበል አሉ

Ethiopian President Sahle-Work Zewde

ዘርና ሃይማኖት ለፖለቲካ ጥቅም እንዲውሉ ሲደረግ፤ ንጹሐን ዜጎቻችን በአሰቃቂ ሁኔታ ሲገደሉ፣ ሲፈናቀሉና ሲንከራተቱ ስናይ፤ ስሜትን ለመግለጽ ቃላት ያጥራል

ኢዛ (ሐሙስ ጥቅምት ፳ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. October 31, 2019)፦ ፕሬዝዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ለአገርና ለሕዝብ ጥቅም ሲባል ልናሰምረውና ልናከብረው የሚገባን ቀይ መስመር መጣሱን በመግለጽ፤ ይህ ቀይ መስመር መጣስ የለበትም እንበል ብለዋል።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

“የሕግ የበላይነትን ለማረጋገጥ መንግሥት ይሠራል” የጠቅላይ ሚንስትር ጽ/ቤት

Mr. Nigussu Tilahun, Press Secretary of the Office of the Prime Minister

ጠ/ሚንስትሩን ጨምሮ ማናችንም ከኢትዮጵያ ሕግ በታች ነን፤ ማንም ሰው ከኢትዮጵያ ሕግ በታች ነው

ኢዛ (ሐሙስ ጥቅምት ፳ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. October 31, 2019)፦ ወቅታዊውን የአገሪቱን ሁኔታ አስመልክቶ የጠቅላይ ሚንስትር ጽሕፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ንጉሡ ጥላሁን በሠጡት መግለጫ፤ በሰሞኑ ግጭት የሞቱት ሰዎች ቁጥር 78 መኾኑንና ግጭቱን በመቀስቀስ የተጠረጠሩ 409 ሰዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ዛሬ ገለጹ። ማንም ሰው ከኢትዮጵያ ሕግ በታች መኾኑንም በመግለጽ መጠየቅ ካለበት ይጠየቃል ብለዋል።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

“በጥፋቱ ተሳታፊ የሆኑ ሰዎች ሁሉ በሕግ ተጠያቂነታቸው መረጋገጥ አለበት” ኢሰመኮ

Danile Bekele (PHD), Ethiopian Human Rights Commission

የሰዎች ሕይወት ከመጥፋቱ፣ የአካል ጉዳት ከመድረሱ፣ ንብረት ከመውደሙ፣ … በተጨማሪ፤ ክስተቱ የሕግ የበላይነትን የተፈታተነ ነው

ኢዛ (ረቡዕ ጥቅምት ፲፱ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. October 30, 2019)፦ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን በቅርቡ በተከሰቱት ኹከቶች የተሳተፉ አካላቶች በሕግ ሊጠየቁ እንደሚገባ አሳሰበ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ