ይሄይስ አዕምሮ

በቅድሚያ ውድ ልጃችንና እህታችን ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ ከጠባቡ እስር ቤት ወጥታ ወደ ሰፊው እስር ቤት እኛው ዘንድ በመቀላቀልዋ የተሰማኝን ደስት በዚች አጋጣሚ እንድገልጽ ይፈቀድልኝ። እንኳን ደስ ያለን! ... መፈታትዋ ትልቅ ነገር መሆኑ እንዳለ ሆኖ ትግሉ ተጀመረ እንጂ ገና እልባት ስላላገኘ በመለስተኛ ደስታ ዋንውን ድል እንደማንዘነጋ ሁሉአችን ይንጋራው እምነት መሆኑን እረዳለሁ።

 

ምንም ነገር የሚሳነው ነገር የለምና አንድዬ በጀመረው ገፍቶበት አለፍርድ ለዕድሜ ይፍታህ ከተከረቸምንበት የወያኔ እስር ቤት ነፃ ያውጣን። በዓለሙ ዙሪያ እንደጨው ዘር የተበተንነውንም ዜጎችዋን በአዲስ መልክ በሚቀድሳታ የኢትዮጵያ ምድር ያሰባስበን። አሜን! ... (ሙሉውን ጽሑፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ!)

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ