መክብብ ማሞ This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

የስምንት ፓርቲዎች ጥምረት የሆነው መድረክ ከፍተኛ አመራሮች በአሜሪካ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ እንዲሁም በመጪው ምርጫ ዙሪያ በውጪ የሚኖረውን ኢትዮጵያዊ ድጋፍ ለማግኘትና ያለውንም ለማጠናከር ካለፈው ሣምንት ጀምሮ ወደ አሜሪካ እየገቡ ይገኛሉ። አቶ ገብሩ አስራት፣ ኢንጂንየር ግዛቸው ሽፈራው እና ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ የሚገኙበት ቡድን ያለፈው ቅዳሜ በሲያትል እንደሁም እሁድ በሳን ሆዜ ከተሞች ስብሰባዎችን አድርገዋል።

 

በመቀጠልም በመጪዎቹ ቀናት በላስ ቬጋስ፣ በአትላንታ እንደሁም በዋሽንግተን ዲሲ ቆይታ በማድረግ ስብሰባዎችን ለማካሄድ ማቀዳቸው የወጣው መርኀ ግብር ያስረዳል። በአቶ ስየ አብርሃ የሚመራው ደግሞ ዳላስንና ሌሎች ከተሞችን እንደሚያዳርስ ተዘግቧል።

 

በእኔ ግምት በአሁኑ ጊዜ በውጭ ያለው ኢትዮጵያዊ ከመቼውም ጊዜ ባነሰ መልኩ በሀገሩ ላይ ስለሚካሄደው የፖለቲካ እንቅስቃሴ ስሜት ያጣበት ወቅት ይመስለኛል። በተለይ ባለፈው ምርጫ የቅንጅት አመራሮች ከእስር ከወጡ በኋላ በመካከላቸው የተከሰተው መከፋፈል ያስከተለው ልዩነት አሁንም በተለያዩ አጋጣሚዎች ሲንፀባረቅ ይታያል። ... (ሙሉውን ጽሑፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ!)

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ