የት ይሆን መድረሻው?

ወለላዬ ከስዊድን This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

(በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ)

አስረድቼ ነበር በፊት ተናግሬ፣

አዳምጠኝ በቅጡ ልብ ብለህ ዛሬ!

በሙስና - በማጭበርበር፣

በአፈና - ሰው በማሰር፣

ሥልጣን ሹመት የያዛችሁ፣

የግፍ ጥርጊያ መንገዳችሁ፣

እጅግ ጠቧል ወዮላችሁ!

በህዝብ ላይ እንደበፊት፣

ተነስታችሁ በአጉል እብሪት፣

እጃችሁን ብትዘረጉ፣

ዝም አንልም - ልብ አድርጉ!!

ይሄ ነው እንግዲህ እብሪት መጨረሻው፣

እንግዲህ ሰውዬው የት ይሆን መድረሻው?

ወለላዬ ከስዊድን This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

ሰኔ 3 ቀን 2001 ዓ.ም. June 10, 2009

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ