ከሕይወት በመማር - መውጫችሁን ፈልጉ

ዶ/ር መንጌ አዱኛ This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

(ለነፃነት ሲሉ ለወያኔ ጥይትና እስር ሰለባ ለሆኑት ማስታወሻ)

ሲጀምሩ፦

ያልተባረከች ቀን ወያኔዎች መጡና፣

ሲያተራምሷት የአበሻን መዲና፣

ዝንተ ዓለም ለመግዛት ወጥነዋልና።

 

ከዚያም፦

ከገቡ ቀን ዕለት ዜጋን ሁሉ አምሰው፣

መሌው ባንዲራዋን በጨርቅ አመሳሰለው፣

ከእንብርቷም በላይ ኮከብ ቢጤ አኑረው፣

ነባር ድርጅቶችን በሙሉ አፍርሰው፣

...

 

(ሙሉውን ግጥም በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ)

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ