ብሶትሽ ብሶቴ (መይሳው ከምድረ ስዊድን)
ቁጥር ፪
መይሳው ከምድረ ስዊድን
ገና ትንሽ ሳለሁ - በሕፃንነቴ፣
እቅፍ ውስጥ ሳለሁ - ደስ ብሎኝ በእናቴ፣
እንዲያ ስውተረተር - እየተንተባተብኩ፣
ልልሽ እማምዬ - ወደድኩሽ እናቴ፣
እታግል ነበር - እስኪወጣ ሕይወቴ፣
ቁጥር ፪
መይሳው ከምድረ ስዊድን
ገና ትንሽ ሳለሁ - በሕፃንነቴ፣
እቅፍ ውስጥ ሳለሁ - ደስ ብሎኝ በእናቴ፣
እንዲያ ስውተረተር - እየተንተባተብኩ፣
ልልሽ እማምዬ - ወደድኩሽ እናቴ፣
እታግል ነበር - እስኪወጣ ሕይወቴ፣