ነብዩ ሲራክ ከሳውዲ ዐረቢያ
አርቆ አሳቢ መሪ ናፍቀን
የፖለቲከኛ ድርቅ መትቶን
መልክም አስተዳደር ተነፍጎን
ዘመናት ብንገፋም ተሰጎሳቁለን
የበደል ቀንበር ተሸክመን
አዝነን ተክዘን፣ ጨንቆን ጠቦን

 

ራሳችን ወደን፣ ፍርሃትን ፈርተን
የሌላውን መስዋዕት እየጠበቅን
ሞልቶ ላይሞላ፣ ፍትህ አጥተን
ስንዋልል ግራው ገብቶን
ተስፋ ርቆን፣ ጨልሞብን
እንደታመምን እንዳለቀስን
አለፉ ስቅየትን ገፋን እንገፋለን፣
እናማ ...
(ሙሉውን ግጥም በፒ.ዲ.ኤፍ. ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!) 

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ