እኔ ምን አገባኝ (ያለው ጌትነት)
እኔ ምን አገባኝ
ያለው ጌትነት
እኔ ምን አገባኝ የምትሉት ሀረግ፣
እሱ ነው ሀገሬን ያረዳት እንደ በግ፤
የሚል ግጥም ልፅፍ ብድግ አልኩኝና፣
ምን አገባኝ ብዬ ቁጭ አልኩ እንደገና።
ያለው ጌትነት
እኔ ምን አገባኝ
ያለው ጌትነት
እኔ ምን አገባኝ የምትሉት ሀረግ፣
እሱ ነው ሀገሬን ያረዳት እንደ በግ፤
የሚል ግጥም ልፅፍ ብድግ አልኩኝና፣
ምን አገባኝ ብዬ ቁጭ አልኩ እንደገና።
ያለው ጌትነት