ማነሽ (ሚሊዮን ጎሣዬ)
ማነሽ
ሚሊዮን ጎሣዬ
ገደል ላይ ያለሽው ማሚቱ
ድምፀ ሰረቅራቃይቱ
አንድም የራስሽ ቃል የለሽ
የሰውን ብቻ ትደግሚያለሽ
ሚሊዮን ጎሣዬ
This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.
ኦስሎ ኖርዌይ
ማነሽ
ሚሊዮን ጎሣዬ
ገደል ላይ ያለሽው ማሚቱ
ድምፀ ሰረቅራቃይቱ
አንድም የራስሽ ቃል የለሽ
የሰውን ብቻ ትደግሚያለሽ
ሚሊዮን ጎሣዬ
This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.
ኦስሎ ኖርዌይ