"ኢህአዴግ ከዚህ በኋላ አምስት ዓመት ከቆየ በእሱ ጥንካሬ ሳይሆን በእኛ ድክመት ነው" ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ

Ethiopia Zare (እሁድ ሰኔ 1 ቀን 2000 ዓ.ም. June 8, 2008)፦ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋና ዶ/ር አድማሱ ገበየሁ በዛሬው ዕለት በሎንዶን ከህዝብ ጋር ባደረጉት ውይይት ላይ ከተሰብሳቢው ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ምላሾች ሰጥተዋል። በዚህ ህዝባዊ ውይይት ላይ ከህዝብ የቀረቡትን ጥያቄዎችና የተሰጡትን ምላሾች በድምፅ እንደሚከተለው አቅርበነዋል።

 

ክፍል ፪ ለድምፅ ጥራቱ ከወዲሁ ይቅርታ እንጠይቃለን። (በጥቂት ሰከንዶች ውስጥ ማድመጥ ካልቻሉ፤ ማጫወቻ ቁልፉን (play button) ይጫኑ!)

 

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ