ዶ/ር ብርሃኑ ነጋና ዶ/ር አድማሱ ገበየሁ በሎንዶን ክፍል ፩
Ethiopia Zare (እሁድ ሰኔ 1 ቀን 2000 ዓ.ም. June 8, 2008)፦ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋና ዶ/ር አድማሱ ገበየሁ በዛሬው ዕለት በሎንዶን ከህዝብ ጋር ውይይት አድርገዋል። ይህንን ህዝባዊ ውይይት በድምፅ እና በጽሑፍ እንደሚከተለው አቅርበነዋል።
ዶ/ር ብርሃኑ በዚህ ውይይት ላይ "ታማኝነትና ፖለቲካ በኢትዮጵያ፤ ታማኝነት ለማን? ታማኝነት ለምን?" በሚል ርዕሰ ጉዳይ ላይ ንግግር አድርገዋል። ንግግሩን በጽሑፍ፣ ፒ.ዲ.ኤፍ. ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!
ክፍል ፩፦ (ማድመጥ ካልቻሉ ማጫወቻ ቁልፉን (play button) ይጫኑ!)



