የኢትዮጵያ አየር መንገድ 8.9 ቢሊዮን ብር አተረፈ
- ትርፉን ያገኘው በበጀት ዓመቱ የገጠመውን የአውሮፕላን አደጋ በመቋቋም ነው
- በያዝነው በጀት ዓመት 19 ቢሊዮን ብር ለማትረፍ አቅዷል
ኢዛ (ሐሙስ መስከረም ፳፪ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. October 3, 2019):- ኢትዮጵያን በመላው ዓለም በማስተዋወቅና ውጤታማ ከሚባሉ ኩባንያዎች ውስጥ አንዱ የኾነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በተጠናቀቀው 2011 ዓ.ም. ከግብር በፊት 8.9 ቢሊዮን ብር አተረፈ። በ2012 ዓ.ም. ትርፉን ከእጥፍ በላይ በማሳደግ 19 ቢሊዮን ብር ለማትረፍ አቅዷል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...








