ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ የ2019 የዓለም የሰላም ኖቤል ተሸላሚ ኾኑ

Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed wins the 2019 Nobel Peace Prize

ኢዛ (ዓርብ መስከረም ፴ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. October 11, 2019):- ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ የ2019 (እ.ኤ.አ.) የዓለም ሰላም ኖቤል ሽልማት ዛሬ አሸነፉ። በዓለም ሰላም ለማሸነፍ እንዲበቁ ያደረጋቸው ከ20 ዓመታት በላይ ከኤርትራ ጋር የነበረውን ፍጥጫ በሰላምና በስምምነት እንዲቋጭ ላደረጉት ከፍተኛ አስተዋጽኦ መሆኑ ታውቋል።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

“ምርጫ 2012 ያለፉትን ግድፈቶች የማይደግም፣ ነፃ፣ ዴሞክራሲያዊ፣ ተአማኒና ተቀባይነት እንዲኖረው ይደረጋል” ፕ/ት ሣህለወርቅ

President Shalework Reaffirms The Governments Commitment To Hold Free And Fair Elections In 2020

ኢዛ (ሰኞ መስከረም ፳፮ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. October 7, 2019):- በዚህ ዓመት የሚካሄደው አገራዊ ምርጫ በተቻለ መጠን ባለፉት ምርጫዎች ያጋጠሙ ግድፈቶችን በሚያርም መልክ እንዲከናወን፣ የሚደረግ መሆኑን ፕሬዝዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ገለፁ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ፓርላማው ነገ ይከፈታል

Ethiopian parliament building

የፓርላማ አባላቱ የመጨረሻው ዓመት ነው

ኢዛ (እሁድ መስከረም ፳፭ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. October 6, 2019):- የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ2012 ዓ.ም መደበኛ ሥራውን ለመጀመር ነገ መስከረም 26 ቀን 2012 ዓ.ም. በይፋ ይከፈታል።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

መንግሥት በሒልተን ሆቴል ላይ ያለውን ድርሻ ለመሸጥ እየተዘጋጀ ነው

Hilton Addis Ababa Hotel

ኢዛ (ቅዳሜ መስከረም ፳፬ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. October 5, 2019):- ዘመናዊ የሆቴል አገልግሎት ባልተስፋፋበት ወቅት በኢትዮጵያ ቀዳሚ ባለኮከብ ሆቴል በመሆን የሚታወቀው የአዲስ አበባ ሒልተን ሆቴል 70 በመቶ የባለቤትነት ድርሻ ሊሸጥ ነው።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለዲያስፖራው ብቻ የሚያገለግል ቅርንጫፍ ከፈተ

ባሉበት አገር አካውንት መክፈት ያስችላል

ኢዛ (ቅዳሜ መስከረም ፳፬ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. October 5, 2019):- የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ትውልደ ኢትዮጵያውያን (ዲያስፖራዎች) ብቻ የሚገለገሉበትን ቅርንጫፍ አዲስ አበባ ለገሃር አካባቢ ከፈተ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

አርቲስት ኤልያስ መልካ አረፈ

Elias Melka

ኢዛ (ቅዳሜ መስከረም ፳፬ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. October 5, 2019):- በኢትዮጵያ የሙዚቃ ኢንዱስትሪ ውስጥ ኹነኛ ስም ያለውና የብዙ ወጣትና አንጋፋ ድምፃውያንን ሙዚቃ በማቀነባበር የሚታወቀው ኤልያስ መልካ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ከአንድ ሳምንት በኋላ ቤተመንግሥት ለሕዝብ ክፍት ይሆናል

PM Dr. Abiy Ahmed

የጉብኝት ዋጋ ወጥቷል

ኢዛ (ዓርብ መስከረም ፳፫ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. October 4, 2019):- ለወራት በእድሳት ላይ የቆየውና ለቱሪስቶችና ለጐብኝዎች ምቹ በሆነ ዲዛይን ተጨማሪ የማስዋቢያ ሥራዎች ታክለውበት የተጠናቀቀው የአራት ኪሎው ቤተመንግሥት ከአንድ ሳምንት በኋላ ለጐብኝዎች ክፍት ሊሆን ነው፡፡

ሙሉውን አስነብበኝ ...

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ