መስፍን ነጋሽ

ወንድሜ ጁዋር መሀመድ ባለፉት ጥቂት ሳምንታት በኦሮሞ ፖለቲካ እና አሁን ደግሞ ስለኦሮሞ-ኢስላም ያቀረባቸው ንግግሮች ኮርኳሪ ሆነዋል። ኮርኳሪነታቸው የሚመነጨው ግን ሐሳቦች አዲስ ስለሆኑ አይደለም፤ በአቀራረባቸውም ቢሆን ያልተለመዱ አይደሉም። "የአግራሞቱ" ወይም የንዴቱ ምንጭ ጃዋር የገነባው ወወይም እየገነባው የመሰለን የፖለቲካ ማንነትና በቅርብ ያንጸባረቃቸው አቋሞቹ እጅግ የሚቃረኑ ስለሚመስሉ ነው።

የኢትዮጵያን ፖለቲካ ውስብስብ ከሚያደርጉት ቁልፍ ጉዳዮች አንዱ የኦሮሞ ፖለቲካ ነው። ኢትዮጵያ ዜጎች ቢያንስ በመጠኑ ሃሳባቸውን በነጻነት የሚለዋወጡባት ሀገር ብትሆን ኖሮ ጉዳዩን ነጋ ጠባ በተነጋገርንበት፤ በተከራከርንበት ነበር። (ሙሉውን ጽሁፍ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!)

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ