ከተፈሪ በላይ (የዲሲ ነዋሪ)

ይህን መጣጥፍ እንዳዘጋጅ የገፋፋኝ ጋዜጠኛ አቶ ክንፉ አሰፋ በኢትዮ ሚድያ በኢትዮጵያ ዛሬና EMF ድረ ገጽ ላይ ዲሲን ለቀቅን አስመልክቶ “ዲሲ 2013” በሞል ርእስ የጻፈውን ጽሁፍ ነው። ከጽሁፉ መግነቢያ ላይ ተገለጸወን ሃተታ ማለትም ፈረንጆች በአገራችን ኢትዮጵያ በቆዩ ቁጥር የሚጽፉት ያጣሉ የሚልወን አባባል ባልቀበለውም ወግ ለማጣፈጫ እንደገባ ቅመም ልቁጠረውና ልለፈው።

 

በ30ኛው የሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያዊያን አመታዊ የስፖርት በአል ላይ ተገኝተህ፤ ለመጻፍ ሞክረህ፤ ግራ መጋባትህን ከገለጽክ በኋላ፤ ዳዊት ከበደ “ሼም” አስያዘህና የፌዴሬሽኑን አመራሮች አግኝኢተህ ካላንተ በአሉ እንደማይደምቅ ነገሩህ፤ ይህም ላንተ ማነቃቂያ ሆነህ። ከጽሁፍህ እንደተረዳሁት… (ሙሉውን ጽሁፍ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ