የኢትዮጵያ ህዝብ ... ከዚህ ወዴት? ክ. 17 (አያልሰው ደሴ)
የኢትዮጵያ ህዝብ፣ አገር ወዳድና ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች እና ኢህአዴግ ከዚኽ ወዴት? ክፍል አስራ ሰባት
አያልሰው ደሴ (የግል አስተያየት)
ኢዴኃኅ ...
በኅብረቱ መተዳደሪያ ደንብ መሠረት ”የዚኽ ምክር ቤት አባላት ካላቸው የዕድሜ፣ የሥራና የትምህርት ሠፊ ልምድና ዕውቀት አንዳንድ ባህላዊ ግጭቶችን ለማስወገድና ማናቸውንም ብሔራዊ ጠቀሜታ ያላቸውን ሃሳቦች ለኅብረቱ አመራር ይጠቁማል፣ ያማክራል፣ ..” ...
”... በልዩ ልዩ የኅብረቱ እርከኖች ለመፍታት ያልተቻሉ ጉዳዮች በኅብረቱ የሥራ አመራር ወይም የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አማካይነት ሲተላለፉለት ጉዳዮችን ይመረምራል፣ መፍትሔ ይሰጣል”፣ ... ”... ለሥራው ቅልጥፍና በሚመቸው መልክ በሀገር ውስጥና ከሀገር ውጭ በሁለት ክፍሎች ሆኖ በአንድ መመሪያ ሊሠራ ይችላል” ... ይላል። ... (ሙሉውን ጽሑፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ)



