የረቡዕ ግጥም ፪ኛ ዓመት፣ ፳
ዛሬ ጊዜ ሰጥቶህ እኔን ብታጠፋ
አታመልጥም አንተም ከመሞት ወረፋ
ያተረፍከው ሲታይ ኋላ ተጠቃሎ
መብለጥህ ብቻ ነው በክፋትህ ኪሎ
ወለላዬ ከስዊድን (This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.)
ዛሬ ጊዜ ሰጥቶህ እኔን ብታጠፋ
አታመልጥም አንተም ከመሞት ወረፋ
ያተረፍከው ሲታይ ኋላ ተጠቃሎ
መብለጥህ ብቻ ነው በክፋትህ ኪሎ
ወለላዬ ከስዊድን (This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.)