ተስፋዬ ዘርፉ

የሀገር መሪነት በዕድል ተወስኖ

ሰብሰቢ በማጣት ሕዝብህ ተበትኖ

ማየት የደከመህ የሀገር ሀብት ባክኖ

በጥቂት ቂመኞች ሥልጣኑ ተወርሮ

 

ነፃነት አንድነት ሰውነት ተሽሮ

ታሪክ ያቆየልህ አንድነት ተቀብሮ

በሰውነት ኮርቶ በሀገሩ ተከብሮ

ጥገኝነት መርጦ በአሜሪካ ሰፍሮ።

ያገር ወገን ፍቅር ጭራሽ ሳይለየው

ለጥቅሙ ተገዝቶ መኖር ሳይታየው

የጭቁኑ ዜጋው መብከን ያሰቃየው

በነፃነት ፍቅር መንፈሱ የጋየው።

… (ሙሉውን ግጥም በፒ.ዲ.ኤፍ. ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!)

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ