President Isaias Afwerki

ፕሬዝዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ

ሁለት ቀን ይቆያሉ

ኢዛ (እሁድ ሚያዝያ ፳፭ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. May 3, 2020)፦ ከሰሞኑ በአንዳንድ የማኅበራዊ ሚዲያዎች ላይ ሕይወታቸው ስለማለፉ በተደጋጋሚ ሲንገርባቸው የነበሩት የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ አዲስ አበባ ገብተዋል።

ዛሬ እሁድ ሚያዝያ 25 ቀን አዲስ አበባ የገቡት ፕሬዝዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ፤ በኢትዮጵያ ቆይታቸው ከጠቅላይ ዐቢይ አሕመድ ጋር በተለያዩ ወቅታዊ ጉዳዮች ይመክራሉ ተብሎ ይጠበቃል። ቆይታቸውም ለሁለት ቀን መኾኑም ተጠቅሷል። (ኢዛ)

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ