በግል ስልኩ የተቀረጸ የቪድዮ ምስል ይመልከቱ!

Ethiopia Zare (አርብ ጥቅምት 1 ቀን 2006 ዓ.ም. October 11, 2013)፦ የሙስሊም ራዲዮ ጋዜጠኛ እና በኢትዮጵያ ሙስሊሞች ጥያቄዎች ላይ ትንተናዎችን በመስጠት የሚታወቀው ሳዲቅ አህመድ በአሜሪካን ሀገር ይፋዊ ያልሆነ ጎዞ ላይ ከሚገኙት የህወሃት ባለስልጣናት መሀከል አቶ ስብኃት ነጋን በአካል አግኝቶ በግል ስልኩ እየቀረጸ የፖለቲካ እስረኞች እንዲፈቱ ጥያቴ አቀረበ።

የኢምባሲ ሰራተኛ የሆኑና ሾፌር መሆናቸው የታወቀው ግለሰብ ጸያፍ ስድቦችን በመሳደብ አቶ ስብሃት ነጋን ይዞ ማምለጡን በማህበረሰብ የመገናኛ ብዙሃን የወጡ የምስል ማስረጃዎች ያሳያሉ።

በተያያዘም ኢትዮጵያዊያኖች በተለያዩ ቦታዎች የሚገኙ የህወሀት ባለስልጣናትን በያሉበት ቦታ በመገኘት የተቃውሞ ሰልፍ እያደረጉ መሆኑን የአሜሪካ ምንጮች አስታውቀዋል።

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ