የወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ መፈታት እየተጠበቀ ነው
Ethiopia Zare (ረቡዕ መስከረም 26 ቀን 2003 ዓ.ም. October 6, 2010)፦ ይህ ዜና እስከተጠናከረበት ከጠዋቱ ሦስት ሰዓት ከ50 ደቂቃ (በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር) ድረስ አልተፈቱም። በርካቶች የወይዘሪቷን መፈታት በጉጉት እየጠበቁ ነው።