ከግርማ አንድሪያስ (ኔዘርላንድ -ኣምስተርዳም)

''...ልብ በሉ ልጆች የምነግራችሁን ኣድምጡ። ችሎታችሁ ምንም ጥርጥር የለውም። መሮጥ ከጀመራችሁ - ካልጨረሳችሁ አንደማታቆሙ ኣውቃለሁ። የምትሮጡት አንደባለፈው ጃፓን -ቶኪዮ ላይ ኣይደለም። ኣይደለም።  የኣሁኑውድድራችሁ ጣሊያን ጣሊያን ጣሊያን ጣሊያን ሮም ነው። ነው። ነው። ጣሊያኖች ችሎታችሁን ስለማይችሉት ሊተኖኮሎኣችሁ ይችላሉ።  በውድድር ላይ ሆናችሁ ቢመቱዋችሁ አንኩዋን መልስ ኣትስጡ። ለማዘናጋት ለማሰናከልና ስህተት አንድትሰሩ ስለሚፈልጉ  የሚጠቀሙበት ተንኮላችው ተንኮላችው ተንኮላችው ተንኮላችው ተንኮላችው ነውና ነውና ነውና ኣደራ ኣደራ ኣደራ !... ይድነቃቸው ተሰማ ነበሩ። ነበሩ። አነ ኣበበ ቢቂላን ወደ ሮም ለሩጫ ከመውሰዳቸው በፊት  በዝግጅት ላይ የተናገሩት።  (ድሮ መጽሔት ላይ ቃል በቃል ባይሆንም በግርድፉያስታወስኩትን ያሰፈርኩት ነው።)


ያለምክንያት የይድነቃቸውን ምክር ኣላመጣሁትም። ሰሞኑን መነጋገሪያ የሆነው ኣውሮፕላን ዋናው ኣብራሪ ነበሩና፤ ከፓይለት ሃይለመድህን ጋር ምን ተባብለው ይሆን ?...ስለ ዶጋሌ፤  ስለ ኣድዋ ጦርነትና ድል ተወያይተው ይሆን? ወይስ ኣብርሃም ደቦጭና ሞገስ ኣስገዶም ግራዚያኒ ላይ የወረወሩትን ቦምብ ሃይለመድህን ሲነግራቸው፤ ጣሊያናዊው ፓይለት ደግሞ ኣበባ ኣበባ በግፍ የተጨፈጨፉትን ንጹሃኖች አንደ ጀብድ ሲነግሩት፤ ሽንት ቤት አስኪወጡ ጠብቆኣቸው ... ከዚያም  ከሁዋላ ቆለፈባቸው?... ማን ያውቃል!... ሚኒሊክ በስርዓት ከተቀመጡበትና ከተከበሩበት ፻ ዓመት በሁዋላ፣ በክፉ የሚነሱበት ዘመን ላይ ደርሰናልና!... ወይስ ብለን የ '' ኣድዋ ድል '' በዓየር ተደገመ አንበል!? ኣዎ ይሄ ያዋጣል። የኣድዋ ድል በኣየር ላይ ተደገመ። ተደገመ።

ጥበበኛው ፓይለት በግዙፍነቱ የታወቀውን ቦይንግ ፮፮፯ ኣውሮፕላን ኣንድ ሰው ብቻውን ማብረር አንደማይችል በሙያው ባልገባም አዚሁ ጉግል ገብቼ ኣግኝቼዋለሁ። ይህንን ግዙፍ ኣውሮፕላን ሁለት ወይም ከሁለት በላይ ኣብራሪዎች ሊቀመጡበት  ግድ ይላል። ይላል።

ይህ ማለት ኣንድ ኣብራሪ  (ፓይለት ) ለብቻ ማብረር ኣይቻ(ች)ልም አንደማለት  ነው። የሚችሉ ካልሆኑ በቀር። አሱም በዓለማችን ላይ ኣንድ ሰው ነው። ሰሞኑን ፪፻፪ ፪፻፪ ፪፻፪ ተሳፋሪዎችን ከኣዲስ ኣበባ ቦሌ ኣውሮፕላን ማረፊያ ተነስቶ ጣሊያን ማረፍ ሲገባው፣ ከጣሊያን በሁዋላ ዋናውን 'ጣሊያናዊ ፓይለት ከ ፩ ሰዓት ሰዓት  '' ተሳፋሪ '' በማድረግ ስዊዘርላንድ ጄኔቭ ያሳረፈው ወጣትና ጥበበኛ ፓይለት። በነገራችን ላይ ብዙዎች ረዳት ፓይለት ቢጠሩትም አኔ ግን በተግባርም ያረጋገጠውን የሙሉ ፓይለትነት ማአረጉን ኣከብርለታለሁ።


ይህ ፓይለት ያንን ግዙፍ ኣውሮፕላን ለብቻው አያበረረም ሌላ ፈተና ነበረበት። ጄኔቭ ለኣውሮፕላኑ ማሳረፊያ (የማሪያም መንገድ ) አንዲሰጡት ከምድር የኣየር ትራፊኮች ጋር ያደረገው የ ፩ ሰዓት ላይ ቆይታው  ሌላው ፈተና አንደሚሆንበት ጥርጥር የለውም። ይህንንም የተወጣው በጥበብ ነው። ተሳፋሪዎች ላይ ጭረት ጭረት ሳይደርስ .........አኡአኡታ ሳይበረታ ... በዚያ ላይ ከሁዋላው የቆለፈባቸው ጣሊያናዊ ፓይለት '' በሩን ክፈትልኝ !''አያሉ ኣይደበድቡም ማለት ኣንችልም። ለጊዜው ድፍንፍን ብሎኣልና -ገምተን አንለፍ።


'' በሰነፎች መካከል ከሚገኝ የገዥዎች ጩህት ይልቅ የጠቢባን ቃል በጸጥታ ትሰማለች '' ያለው ነበር ?. .. ጥበበኛው ፓይለት አንደ ጠቢብ ቃል በጸጥታ ያወጣው ድምጽ ከዳር አስከ ዳር ተሰምቶኣል። የኣሳዳጊውን የወያኔ  /ኢህኣዲግን ገመና ክፉኛ ጎድቶኣል -ኣናግቶኣልም። የሃይለመድህን ተኣምረኛ ድምጽ ለኢህኣዲግ ብራቅ ሆኖበታል። ስርዓቱ በዜጎች ላይ አያደረሰ ያለው ሁለንተናዊ ሁለንተናዊ በደል ለዓለም ደርሶኣል። ያም ብቻ ኣይደለም ፓይለቱ የፈጸማቸው በጥበብ የተሞላበት ድርጊትና ተቃውሞ፤ ስርዓቱን በኣጋዥነት ና በደጋፊነት ለሚተባበሩት የውጭ ሃይሎች መልአክትም ማስጠንቀቂያም ሆኖኣል።

ኢህኣዲግና ፓይለት ሃይለመድህን ኣበራ ኣበራ ኣበራ
ወያኔ ወያኔ /ኢህኣዲግ ኢትዮጵያን ሲቆጣጠር ሃይለ መድህን ኣበራ ተገኝ የ ፯ ዓመት ልጅ ነበር።  ኣሁን የ ፫፩ (፴) ዓመት ወጣት ነው። ነፍስ ኣውቆ ከትምህርት አስከ ኣብራሪነት የሚያውቀው የኢህኣዲግን ስርዓት ነው። ለኣምስት ዓመታት በኣብራሪነት ሲያገለግል የሚያውቁት አያደነቁት አንደነበር ተገልጾልናል። የሙያ ብቃቱ  ግለ ባህሪው ለዓየር መንገዱ የሚያስፈልገውን መስፈርት በማሙዋላት ኣንድ ቀን ሳይሆን ኣምስት ዓመት ኣገልግሎኣል።


ፓይለት ሃ/መድህን ኣበራ በ ፭ ዓመታቶች ውስጥ ቢያንስ በላይ ዓለም ዓቀፍ በረራዎችን ኣድርጎኣል። በግሉ ጥገኝነት መጠየቅ ቢፈልግ ሁሉም ሁሉም በ አጁ የሆነ የሆነ ሰው ነው። ነገር ግን የስርዓቱ ቁልፍ የኢኮኖሚ ኣውታር ላይ መስራቱ ስርዓቱንም በቅርበት አንዲያውቅና አንዲባንን አረድቶታል። የሚያደርገውን የሚያውቀው የሚያውቀው ሃይለመድህን ኣበራ (ምክንያቱም ኣንድም ጉዳት ኣላደረሰምና።) የያዛቸውን ተሳፋሪዎች በማይሰሙበትና በማያውቁበት ሁኔታ ካሳረፈ በሁዋላ በሎህሳስ ያሰማው ድምጽ ዓለም  ላይ ኣስተጋብቶኣል። 

በሰሩት ኣውሮፕላንና አያበረሩት ባለው ኣውሮፕላን ላይ፤ ያላሰቡት አውቀትና ድፍረትን የተላበሰ ተኣምር በመፍጠር ለውጤት መብቃት መልአክቱ ብዙ ቦታ ይነካል  ''ኣደጋ ቢደርስስ ?'' በማለት መሞገት ይቻላል። መልሱ ኣልደረሰም ነው። '' ወደ ጨረቃ ተኩስ !...ቢያንስ ከዋክብትን ትመታታለህ ትመታታለህ ትመታታለህ ትመታታለህ ''  አንዲሉ አንዲሉ ፓይለት ሃይለመድህንም ሃይለመድህንም የታመቀ ድምጹን በዘዴና በብልሃት ጄኔቭ ላይ ኣፈንድቶኣል።የ አሱ ድምጽ ውስጥ የብዙዎች ድምጽ ኣለ። የአነ አስክንድር ነጋ የ አነ አርዮት ዓለሙ የነ ውብሸት የሌሎችም የህሊና አስረኞች ድምጽ ኣለ። በ አንዲህ ዓይነት መልኩ የታመቀ ድምጹን ለመግለጽ አንዳቀደ የምንረዳው ኣፈጻጸሙ በሰላም ማለቁና ድምጽ ይሆነው ዘንድ የመረጠበት የዓለም ኣቀፉ ህብረተሰብ የባለስልጣናቱ ስብስቦች መቀመጫ ስዊዘርላንድ ጄኔቭ መሆኑም ነው። ወያኔ ወያኔ /አኢህኣዲግ አኢህኣዲግ ፓይለት ሃይለመድህን ሃይለመድህን ኣበራን የሚከስበት ኣንዳችም የሞራል ብቃት የለውም። ለዚያም ነው በፓይለቱ ላይ ያቀረቡት ምክንያትና ፕሮፓጋንዳ ኣንካሳ (ሽባ )በመሆኑ ለመከራከሪያ አንደነጥብ የማላመጣው። ትልቅ ኪሳራ ይሉታ ይህ ነው። ያሳደጉት ልጅ ሲከዳ ሲከዳ !
'' ኣንድ ሰዓት በጄኔቫ ?..
ኣንድ ሰው ይህን የመሰለ አርምጃ ሲወስድ በአራሱ ያለውን መተማመንም ግምት ውስጥ ማስገባት ግድ ይላል። ምክንያቱም ፓይለቱ የወሰዳቸው አያንዳንዳቸው አርምጃዎች በኣስተዋይነትና በጥበብ የተሞሉ ነበሩና። ወደፊት የዚህ ፓይለት ጥበብና ስራዎች '' ኣንቶኒዮ '' የሚል ፓይለት ስም ተሰጥቶት ተሰጥቶት የሚዘጋጀውን ዶክመንተሪ አንደምናየው ባልጠራጠርም በዚህ ኣጋጣሚ የ አኛዎቹ ... ብርቱ ጥንቃቄ የተሞላውን የፓይለት ሃይለመድህን ኣበራ '' ፩ ስዓት ኢትዮጵያዊው ፓይለት በጄኔቫ '' በሚል የፊልምና ዶክመንተሪ ኣዘጋጆች ቢሰሩት ... ብርም ክብርም መሆኑን መሆኑን ሳልጠቁም ኣላልፍም። ኣላልፍም። ኣላልፍም። ኣላልፍም። ኣላልፍም።


የሚሉት የሚሉት የሚሉት ካለ This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it..

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ