ይድረስ ለኔልሰን "ሮሊህላህላ" ማንዴላ!
(ቴዲ - ከአትላንታ)
ነፍስ ውጪ ነፍስ ግቢ ሁኔታ ውስጥ እንዳሉሰማሁ። ታዲያ እስከዛሬ ስንቀራፈፍ ልነግርዎት ያሰብኩትን ሳልነግርዎ ነገር ቢበላሽ ጸጸት እንዳይሰማኝ ስል፣ በህይወት እያሉ ይቺን ጦማር ልልክልዎ ወደድኩ። ሆስፒታልዎ ውስጥ፣ አልጋዎ አጠገብ ደርሳ ያዩዋታል ብዬም ተስፋ አደርጋለሁ። ካልሆነም በመንፈስዎ ስሜቴ ይድረስዎ!
ውድ ማዲባ ...! ምንልባት እርስዎ ለመላው ጥቁር ህዝብ ኩራት፣ ለመላው ህዝብ (ነጩንምጨምሮ)
ደግሞ ታላቅ አስተማሪ መሆንዎን አያውቁ ይሆናል። ብዙጊዜ ሲናገሩ "ምንም የስራሁት የለም"
ሲሉ ስለምሰማ ነው ይህንማለቴ። (ሙሉውን ጽሁፍ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)



