ሞገስ ተፈራ

ነፃነት የሌለው ህዝብ በጠላቱ እጅ እንደከብት እየተነዳ ከአገሩ የሚሰደድ፣ በገዛ ምድሩ ርስቱን በሌላ ሰው እጅ እያየ ጭሰኛ ሆኖ በውርድትና በመረረ ሀዘን የሚኖር፣ በከብቱ በንብረቱና በመቃብሩ መሬት እንኳን የማያዝበት፣ ለዘሩ የሚተላለፍ ባርነትን ወስዶ የሚኖር ህዝብ ማለት ነው።

 

... ዶሮ እንኳን ጫጩቶችዋን ከአሞራ ለማዳን ትጠነቀቃለች። ይህ ከሆነ በአእምሮም በጉልበትም ብዙ ሺህ ጊዜ የሚበልጠው ሰው ከራሱና ከሃገሩ ጠላት ጋር ምን ያህል መታገል እንደሚገባው እወቁ ... ነፃነት በመጥፋቱ ከውርደት ላይ እንዳትወድቁ ለማድረግ የመጣውን ጠላት ለመዋጋት ህይወታችሁን ባታሳልፉ ክብሩ የቱን ያህል ይሆናል? የከበረ ስማችሁ በልጆቻችሁና በወገኖቻቸሁ ዘንድ ሲመሰገን በታሪክም ሲጠራ ይኖራል። ይህ ከሻለቃ በቀለ ወያ ታሪክ ሽፍራው መንገሻ የቀነጨበው ነው። ... (ሙሉውን ጽሑፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ!)

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ