መክብብ ማሞ

... መጥምቁና ፓስተሩ አንድ አምላክ፣ አንድ ጌታ እናመልካለን ይላሉ። መጥምቁ የሕግ የበላይነት ይከበር ሲል፤ ፓስተሩ ግን ሕግ እንዳስፈላጊነቱ ሊከበር ወይም ሊሻር ይሻር ይችላል ይላል። መጥምቁ የመንግሥት ባለሥልጣንንም ሆነ ገዥን በግልጽ ፊት ለፊት ያጠፋውን በመናገር ”ተሳስተሃል” ሲለው፤ ፓስተሩ ግን ”ከመንግሥት ጋር በመሥራት” መሸለም የሐቀኝነት መለኪያ ነው ይለናል። መጥምቁ በሐሰት ከምመሰክር፣ እውነትን እያወቅሁ ዝም ከምል ሕይወቴን እሰጣለሁ ሲል፤ ፓስተሩ ግን እንዲህ ያለ ሞኝነት አያስፈልግም ተመሳስሎ መኖር ነው ተገቢው ነገር ይለናል። መጥምቁ እውነት ነፃ ያወጣል እያለ ሲሰብክ፤ ፓስተሩ ደግሞ ”ለይቅርታ ቦርድ ጥፋተኛ ነኝ ብሎ መማጸን ነፃ ያስወጣል” ይላል። ...

 

ሙሉውን ጽሑፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ