የረቡዕ ግጥም ፪ኛ ዓመት፣ ፲፬
እንደናቴ የሚተወኝ
በጥፋቴ የማይወቅሰኝ
በይቅርታ የሚዘለኝ
ማን ሊመጣ ወዴት ሊገኝ
ወለላዬ ከስዊድን (This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.)