የረቡዕ ግጥም ፳፯
አላህ ቢሻ ኖሮ ብዙ እንድንናገር
አፍን ሁለት አድርጎ በፈጠረ ነበር
ሆኖም በመውደዱ ብዙ እንዳናወራ
አፍን አንድ አደርጎ ሁለት ጆሮ ሠራ
(አባባል - ማንነቱ ካልታወቀ ፀሐፊ)
ግጥም ወለላዬ ከስዊድን (This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.)