”የት ውዬ የት ልደር” (ክንፈሚካኤል ገረሱ) ከዛፍ ላይ ስትቀልስ አሞራ ቢያፈርሰው፣ ከካብ ስር ስትሠራ እባቡ ቢንደው። ሜዳ ላይ ስታንፅ እረኛው ቢገዳት፣ ”የት ውዬ የት ልደር” አለች ቢቸግራት። ክንፈሚካኤ ገረሱ ቀዳሚው ቀጣዩ Tweet