National Election Board of Ethiopia (NEBE)

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ

የእጩዎች ምዝገባ የጊዜ ገደብ ነገ ያልቃል

ኢዛ (ረቡዕ የካቲት ፳፬ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. March 3, 2021)፦ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በቀጣዩ ምርጫ 2013 ይሳተፋሉ ተብሎ ከሚጠበቁት የፖለቲካ ፓርቲዎች ውስጥ እስካሁን ተወዳዳሪ እጩዎቻቸውን ያቀረቡት 15 ብቻ ናቸው።

ቀደም ብሎ ከ106 በላይ ፓርቲዎች የነበሩ ሲሆን፤ ከዚያም በተለያዩ ምዘናዎች በምርጫው መሳተፍ የሚችሉ ተብለው ከተለዩት 60 ፓርቲዎች ውስጥ የእጩዎች ምዝገባ ቀን አንድ ቀን እስከቀረበበት ዛሬ የካቲት 24 ቀን 2013 ዓ.ም. ድረስ እጩዎቻቸውን ለምርጫ ቦርድ ያቀረቡት 15 ፓርቲዎች ብቻ ናቸው። (ኢዛ)

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ