Shambel Belayneh & Haish Solomon

ሻምበል በላይነህና ሃኒሻ ሰለሞን

"ደማችን አንድ ነው!" በሻምበል በላይነህና ሃኒሽ ሰለሞን የተዘፈነ ወቅታዊና በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ያተኮረ ዘፈን ሲሆን፣ ለኢትዮጵያ አንድነት መሰረት የሆኑትን የኦሮሞና የአማራን ጀግኖች የሚያወድስ ዘፈን ነው። ኢትዮጵያ የበርካታ ብሔር ብሔረሰቦች አገር መሆንዋንና ለአንድነትዋ ሁሉም ብሔሮች ዋጋ ስለመክፈላቸው ይህ ሙዚቃ ይሰብካል። የኦሮሞና የአማራ ጀግኖች በዚህ ሙዚቃ ይወደሱበታል። 

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ